የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የፅሁፍ ፈተና ጥሪ

የፅሁፍ ፈተና ጥሪ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው የጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ መደብ በደሴ ዲስትሪክት ያመልከታችሁ እና መስፈርቱን ያሟላችሁ አመልካቾች ጥር 22 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት በደሴ ከተማ በሆጤ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፅሁፍ ፈተና የምትወስዱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አመልካቾች ለፈተና በምትመጡበት ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ …

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) አመልካቾች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው የጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ መደብ አመልክታችሁ የጽሁፍ ፈተና ስትጠባበቁ ለነበራችሁ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ይፋ ተደርጓል፡፡ባንኩ መስፈርቱን ላሟላቹሁ እና የመመረቂያ ነጥባችሁ 3.25 እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ አመልካቾች የስም ዝርዝራችሁ፣ የመፈተኛ ቦታ እና ሰዓት ተገልጿል፡፡ለፈተና በምትመጡበት ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ወደ ፈተና …