job Sample Exam

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የፅሁፍ ፈተና ጥሪ

የፅሁፍ ፈተና ጥሪ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው የጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ መደብ በደሴ ዲስትሪክት ያመልከታችሁ እና መስፈርቱን ያሟላችሁ አመልካቾች ጥር 22 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት በደሴ ከተማ በሆጤ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፅሁፍ ፈተና የምትወስዱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አመልካቾች ለፈተና በምትመጡበት ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ወደ ፈተና ስትመጡ ስልከ […]

No Comments Read More

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.