በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) አመልካቾች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው የጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ መደብ አመልክታችሁ የጽሁፍ ፈተና ስትጠባበቁ ለነበራችሁ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ይፋ ተደርጓል፡፡ባንኩ መስፈርቱን ላሟላቹሁ እና የመመረቂያ ነጥባችሁ 3.25 እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ አመልካቾች የስም ዝርዝራችሁ፣ የመፈተኛ ቦታ እና ሰዓት ተገልጿል፡፡ለፈተና በምትመጡበት ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ወደ ፈተና …

Dashen Bank Tender

አጓጊ ጨረታ – ለንግዱ ማህበረሰብ እና አገልግሎት ሰጭዎች✅ የድርጅቱ ስም፡ ዳሸን ባንክ?‍?‍?‍? የእቃዎቹ ወይም አገልግሎቶቹ ዓይነት ብዛት : 147 ዓይነት እቃዎች እና አገልግሎቶች?የእቃዎቹ/አገልግሎቶቹ ዓይነት እና ዘርፎች:ኮምፒዉተር እና ተያያዥ፣ ኤሌክትሮኒችስ እቃዎች፣ የኤቲኤም እና ተያያዥ እቃዎች፣ ቴሌኮሚኒኬሽን እቃዎች፣ የድምጽ እቃዎች፣ የብረት እና የእንጨት ምርቶች፣ ተሽከርካሪዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቀለሞች፣ የፕሪንተር እና …

Amazonethiopia job vacancies

Jobs in Ethiopia

Jobs in Ethiopia Application የሰዎችን ድክመት የሚያስቀር ገራሚ መተግበሪያ ነው። መተግበሪያው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ጋዜጦች እና ድረ ገጾች በየቀኑ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ላይ የያዘ መተግበሪያ ነው። በድፓርትመንት፣ በቦታ፣ በስራው አይነት፣ እና በሌሎችም መንገዶች በመጠቀም ስራዎችን በቀላሉ መፈለግ የሚያስችል ነው።ለምሳሌ፡ በአካዉንቲን የተመረቀ ሰው አድስ አበባ ላይ ብቻ ስራ ቢፈልግ “አካውንቲንግ …

Pearl international awards at Shaanxi Normal University, China

Shaanxi Normal University’s Pearl International award is a beneficial scheme funded to provide high-quality and affordable higher education to students in China. The grant is exclusively for international students who want to undertake a graduate degree programme at Shaanxi Normal University. Applicants will be eligible to receive this application only if they are …

በቤንሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን የወምበራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግሥት በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የጤና ባለሙያዎች ሠራተኞች ደንብ ልብስ የተለያዩ ህሙማን አልባሳቶች፣ አላቂየጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ለውሃ መስመር ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ 1 የመኪና ጎማ የተለያዩ የህከምና መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የህክምና ቅጥቅዕ ህትመቶች በ2013 በጀት ዓመት በግልፅ |ጨረታ አወዳድሮ …

በቦሌ ክፍስ ከተማ ወረዳ 15 የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ አስተዳደር ቦሌ/ከ/ከተማ/መ/15/ፋ/ጽ/ቤት ግልጽ ጨረታ በማውጣት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ,በመሆኑም በጨረታው ስመሳተፍ፡ ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይመለያቁጥር ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የባት 1 ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቶች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሎት 1-2የፅዳት ዕቃዎች ብር 5,000 000፡፡ ተጫራቾች የጨረታ …