Share it, to your Friends


በአማራ ክልልእንስሳትሀብትልማትማስፋፊያኤጀንሲ/እሀልማኤ/ በ2013 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን በሰቆጣ ቃልኪዳን ስምምነት ቢፈዴራል ስጀት የቄብና ዕንቁላል ጣይዶሮ ምጥን መኖ፣ ሰክልል በጀት ለድቀላ አገልግሎት የሚውል የማዳ ቀያ ቁሳቁስና የማናቢያ ቁሳቁስ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣ . የጨረታ ቁጥር እሀልማኤ 106/2013 የቄብና ዕንቁላል ጣይ ዶሮ ምጥን መኖ፣ ለድቀላ አገልግሎት የሚውል የማዳቀያ ቁሳቁስ እና የማናቢያቁሳቁስ ግዥ
Table 1.1

 1. በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ፣ የመደሀኒትና መኖ አስተዳ ደርና ቁጥጥር ሰርተፊኬት፤
 3. በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ካፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸ ውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ።
 4. ተጫራቶች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ የሚገዙ ግብዓቶች ዓይነት ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል።
 5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ባህር ዳር ከተማ በሚገኘው የአብክመ ግብርና ቢሮ ቁጥር 69 ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 50.00 ̈ ሃምሳ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ።
 6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (unconditional Bank Guar ntee) ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 7. የመወዳደሪያ ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሰረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
 8. ቴክኒካል ፕሮፖዛል ዋና እና ቅጅ እና የዋጋ ማቅረቢያ ፋይናንሻል ፕሮፖዛል/ ዋና እና ቅጅ እያንዳንዱን ለየብቻው ታሽጐ መቅረብ ይኖርበታል
 9. ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አብሮ በፖስታ መታሸግ ያሰባቸው፡፡
   በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የመድሀኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርትፍኬት /ለመኖ
   የመጫረቻ ሰነድ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ዋጋው ጸንቶ የሚቆይበት ቀናት እና እቃዎቹ ግቢ የሚደረግበት ቀን የሚገልጽ፤
   ለተጫራቹ የሚሞላው ቴክኒካል ዶክመንት መሆን ይኖርበታል።
 10. ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ጋር አብሮ በፖስታ ማሽግ ያለብዎት | የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ነው፡፡
 11. ተጫራች ለዶሮ መኖ የመድሀኒትና መኖ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርተፍኬትና የደረጃ መዳቢዎች የሰጡትን መረጃ አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡
 12. . በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 0582204516/ 0582206479 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
 13. አሸናፊው ድርጅትአሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ማቅረብ አለበት፡
 14. . ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት
  ቅጅዎች ቴከኒካል ዋና እና ቴክኒካል ኮፒ ፋይናንሻል የዋጋ ማቅረቢያ! ዋና እና ፋይናንሻል ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ በማሽግ በአብከመ እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ የእህልማኤ} ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር ሴሥራ ሰዓት ከጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 15. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ” ተከታታይ ቀናት በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት • ተዘግቶ በዚያው ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆን ጨረታውን ከመከፈት እያግደውም፡፡ ነገር ግን የሚዘጋበትና የሚከፈትበት – ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተዘግቶ | ይከፈታል፡፡
 16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 058 220 45 16 ወይንም 058 220 6479
  የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ .

Share it, to your Friends

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.