Amazonethiopia job vacancies

Jobs in Ethiopia

Jobs in Ethiopia Application የሰዎችን ድክመት የሚያስቀር ገራሚ መተግበሪያ ነው። መተግበሪያው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ጋዜጦች እና ድረ ገጾች በየቀኑ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ላይ የያዘ መተግበሪያ ነው። በድፓርትመንት፣ በቦታ፣ በስራው አይነት፣ እና በሌሎችም መንገዶች በመጠቀም ስራዎችን በቀላሉ መፈለግ የሚያስችል ነው።ለምሳሌ፡ በአካዉንቲን የተመረቀ ሰው አድስ አበባ ላይ ብቻ ስራ ቢፈልግ “አካውንቲንግ …