Jobs in Ethiopia

Amazonethiopia job vacancies
Share it, to your Friends

Jobs in Ethiopia Application የሰዎችን ድክመት የሚያስቀር ገራሚ መተግበሪያ ነው። መተግበሪያው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ጋዜጦች እና ድረ ገጾች በየቀኑ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ላይ የያዘ መተግበሪያ ነው። በድፓርትመንት፣ በቦታ፣ በስራው አይነት፣ እና በሌሎችም መንገዶች በመጠቀም ስራዎችን በቀላሉ መፈለግ የሚያስችል ነው።
ለምሳሌ፡ በአካዉንቲን የተመረቀ ሰው አድስ አበባ ላይ ብቻ ስራ ቢፈልግ “አካውንቲንግ ” እና “አድስ አበባ” ብሎ በመፈለግ በየትኛውም ጋዜጣ ወይም ድረ ገጽ በአካውንቲን የወጡ እና የስራ ቦታቸው አድስ አበባ የሆኑ ነገር ግን የምዝገባ ቀናቸው ያላለቁ ሁሉንም ክፍት የስራ ቦታዎች ዝርዝር ማገኘት ይችላል! ከሚመጡለትም አጭር መግለጫዎች የፈለገውን መርጦ ሙሉ ማስታወቂያውን ማንበብ ይችላል።
ይህ መተግበሪያ በአንድ ጊዜ ክፍያ ብቻ ሁልጊዜም መጠቀም የሚያስችል ነው። ዋጋው እጅግ በጣም እርካሽ ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ብር 89 እና ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ $5 ነው።
መተግበሪያው በዚህ ሊንክ ይግዙ! https://digital.amazonethiopia.com/product/jobs-in-ethiopia-application/


Share it, to your Friends

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *