Dashen Bank Tender

Share it, to your Friends

አጓጊ ጨረታ – ለንግዱ ማህበረሰብ እና አገልግሎት ሰጭዎች
✅ የድርጅቱ ስም፡ ዳሸን ባንክ
👩‍👩‍👦‍👦 የእቃዎቹ ወይም አገልግሎቶቹ ዓይነት ብዛት : 147 ዓይነት እቃዎች እና አገልግሎቶች
📚የእቃዎቹ/አገልግሎቶቹ ዓይነት እና ዘርፎች:ኮምፒዉተር እና ተያያዥ፣ ኤሌክትሮኒችስ እቃዎች፣ የኤቲኤም እና ተያያዥ እቃዎች፣ ቴሌኮሚኒኬሽን እቃዎች፣ የድምጽ እቃዎች፣ የብረት እና የእንጨት ምርቶች፣ ተሽከርካሪዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቀለሞች፣ የፕሪንተር እና ኮፒ ማሽን እቃዎች፣ አልባሳት እና የመዋቢያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የኤሌክትሪክ እና ውሃ ስራዎች አገልግሎት፣ የቴሌቪዥን፣ ሬድዮ እና ጋዜጣ የማስታወቂያ ስራዎች፣ የተለያዩ የጥገና ስራዎች ፣ በርካታ የአገልግሎት ስራዎች፣ የሶስተኛ ዎገን ስራዎች፣ እና ሌሎች ያልተዘረዘሩ እቃዎች እና አገልግሎቶች
🇪🇹የጨረታ ቦታ: አድስ አበባ
🧭ጨረታው የሚያበቃበት ጊዜ /Deadline/: እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም;
🔔ሰለ ጨረታው ሙሉ መረጃ ለማየት እና አስፈላጊ ቅጾችን ለማገነት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
➡️ https://jobs.amazonethiopia.com/job/dashen-bank-bid-tender-announcement/


Share it, to your Friends

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *