በቦሌ ክፍስ ከተማ ወረዳ 15 የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ አስተዳደር ቦሌ/ከ/ከተማ/መ/15/ፋ/ጽ/ቤት ግልጽ ጨረታ በማውጣት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ,በመሆኑም በጨረታው ስመሳተፍ፡ ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይመለያቁጥር ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የባት 1 ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቶች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሎት 1-2የፅዳት ዕቃዎች ብር 5,000 000፡፡ ተጫራቾች የጨረታ …

በአማራ ክልልእንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ/እሀልማኤ/ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልልእንስሳትሀብትልማትማስፋፊያኤጀንሲ/እሀልማኤ/ በ2013 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን በሰቆጣ ቃልኪዳን ስምምነት ቢፈዴራል ስጀት የቄብና ዕንቁላል ጣይዶሮ ምጥን መኖ፣ ሰክልል በጀት ለድቀላ አገልግሎት የሚውል የማዳ ቀያ ቁሳቁስና የማናቢያ ቁሳቁስ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣ . የጨረታ ቁጥር እሀልማኤ 106/2013 የቄብና ዕንቁላል ጣይ ዶሮ ምጥን …