Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise
1. የህፃናት ተንከባካቢ ባለሙያ
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ/ ልቭል IV/ 10+3 በሶሻል ሳይንስ፣ ሳይኮሎጂ እና አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ የሠለጠነ/ች ሆና/ኖ ሌቭል IV COC እና የህጻናት እንክብካቤ ስልጠና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቃል፡፡
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት/ በሙያው የሰራች
- ብዛት: 4
ደመወዝ: 13,208.00
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
How To Apply
ማሳሰቢያ፡–
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
- የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም CV ከሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገሀር ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት አዲሱ ህንጻ 11ኛ ፎቅ የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ
ስልክ ቁጥር 011 515 19 08
2. የህጻናት የምግብ ዝግጅትና ስርጭት ባለሙያ
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: የሙያ ደረጃ ሌቭል IV ወይም የኮሌጅ ዲኘሎማ በምግብ ዝግጅት ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ የሠለጠነ/ች Level IV COC እና የህጻናት እንክብካቤ ስልጠና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቃል፡፡
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት/ በሙያው የሰራች
- ብዛት: 2