በቤንሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን የወምበራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

Share it, to your Friends

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግሥት በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የጤና ባለሙያዎች ሠራተኞች ደንብ ልብስ የተለያዩ ህሙማን አልባሳቶች፣ አላቂ
የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ለውሃ መስመር ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ 1 የመኪና ጎማ የተለያዩ የህከምና መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የህክምና ቅጥቅዕ ህትመቶች በ2013 በጀት ዓመት በግልፅ |
ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ በዚህ መሠረት በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ 1 ማስከበሪያ የሞሉትን ዋጋ 1% በባንከ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ በማስያዝ የጨረታ ሠነድ በማይመለስ ብር | 1150.00 /እንድ’መቶ አምሳ ብር ብቻ/ በመግዛት ጨረታውን መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች | የጨረታ ሠነዱ በአማራ ክልል ገን/ኢ/ትብብር ቢሮ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን በታሸገ ፖስታ በኤንቨሎፕ/ |ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

 1. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል ጨረታው በ16ኛው ቀን 26/9/2o13 ዓ/ም ከቀኑ ልክ በ9፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ ልከ 10፡00ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
 2. ጨረታው በ16ኛው ቀን የሥ ቀን ካልሆነ በ16ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙበትም ይከፈታል፡፡
 3. ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት በራሳቸው ወይም በህጋዊ ወኪላቸው ተገኝቶ መከታተል ይችላሉ፡፡
 4. ተጫራቶች ያቀረቡት የጨረታ ሰነድ የተሟላ እስከሆነ ድረስ በጨረታ አከፋፈት ላይ ባለመገኘቱ ምክንያት ብቻ ከውድድሩ ውጭ አይደረግም፡፡ “
 5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትንዋጋቫትን ጨምሮ ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያኮታላይ በግልጽ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን ለየብቻ ከታሸገ በኋላ በሌላ ትልቅ ፖስታ/ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  የተጫራቾች መስፈርት፡
 6. ከበተጠቀሰው የንግድ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያለው/ያላት፡፡
 7. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ፍቃዱን ያሳደሰ፡፡
 8. የንግድ ፍቃድና የቲን ነምበር ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
 9. የእቅራቢነት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
 10. ዕቃዎችን በተጠየቀው ጥራት ደረጃና በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ማቅረብ ይጠብቅበታል
 11. በተዘጋጀ የዋጋ ዝርዝር ላይ ያንዱ ዋጋ ሰማያሻማ ግልፅ በሆነ ሁኔታ መሙላት ይኖርበታል፡፡
 12. በተሞላ ዋጋ ዝርዝር ላይ የተጫራቹ ስምና ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም መቀመጥ አለበት፡፡
  ማሳሰቢያ፡-
   የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በእያንዳንዱ ዕቃ በነጠላ ዋጋ የሚለይ ይሆናል፡፡
   የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈውን ዋጋ ለውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
   ግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ከተቀመጠው የዕቃ ብዛት ላይ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ መግዛት ይችላል ።
   ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ጋር ውል መፈፀም ይኖርበታል፡፡
   የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በአማራ ከልል በባ/ዳር ከተማ ለርከከብ ለተዘጋጀው ቦታ ላይ ርከከብ , የሚፈፀም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
   መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920509837/0921293699
  በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የወምበራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

Share it, to your Friends

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *